"የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትንና ኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከልን እንደግፍ" ኧኒ ዴቪ እና ማርታ ቦረና Podcast By  cover art

"የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትንና ኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከልን እንደግፍ" ኧኒ ዴቪ እና ማርታ ቦረና

"የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትንና ኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከልን እንደግፍ" ኧኒ ዴቪ እና ማርታ ቦረና

Listen for free

View show details
ኧን ዴቪ የFlying Fruit Fly Circus አርቲስቲክ ዳይሬክተርና ማርታ ቦረና የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትና የኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከል ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ማርች 28 / መጋቢት 19 ስለሚካሔደው የድጋፍ እራት ፕሮግራምና የእገዛ ፋይዳዎች ይናገራሉ።
No reviews yet