"ቀደም ሲል የጦርነት ድምፅ ሰምተን አናውቅም። አሁን ግን ሕብረተሰቡን በጣም የረበሸና በተለይ የሕፃናት ሥነ ልቦና ላይ ጎጂ ሆኖ ነው ያለው።" ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ Podcast By  cover art

"ቀደም ሲል የጦርነት ድምፅ ሰምተን አናውቅም። አሁን ግን ሕብረተሰቡን በጣም የረበሸና በተለይ የሕፃናት ሥነ ልቦና ላይ ጎጂ ሆኖ ነው ያለው።" ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ

"ቀደም ሲል የጦርነት ድምፅ ሰምተን አናውቅም። አሁን ግን ሕብረተሰቡን በጣም የረበሸና በተለይ የሕፃናት ሥነ ልቦና ላይ ጎጂ ሆኖ ነው ያለው።" ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ

Listen for free

View show details
የዶሃ - ኳታር ነዋሪ ሰዓሊ ተሰማ ተምትሜ አሥራቴ፤ የእሥራኤል - ዩናይትድ ስቴትስና ኢራን ጦርነት በእሳቸውና በቤተሰባቸው፣ እንዲሁም፤ በኳታር ነዋሪ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ላይ ስላሳደረውና እያሳደረ ስላለው ተፅዕኖ አንስተው ያስረዳሉ።
No reviews yet